We're Around Africa
Join a community of like-minded individuals in a state-of-the-art co-working environment.
In-person Hubs are accessible to anyone. They are designed specifically to enhance the learning experience. Visiting these co-working spaces provides learners with accountability, peer support, and the opportunity for face-to-face networking with other learners and professionals. Through connection and collaboration, learners can utilise Hubs to boost their productivity and achieve their individual goals.
South Africa
Ethiopia
Ghana
Egypt
Rwanda
Morocco
Nigeria
Kenya
ALX offers job-ready training in the tech fields employers need most. ALX, in partnership with The ROOM, is brought to you by the organization that leads African Leadership Academy, African Leadership University, and Anzisha Prize Foundation.
ኤ.ኤል.ኤክስ በስራ ቀጣሪዎች ዘንድ በእጅጉ የሚፈለጉ እና ለሥራ ዝግጁ የሚያደርጉ የቴክኖሎጂ ክህሎቶች ሥልጠና ይሰጣል። ‘ኤ.ኤል.ኤክስ’ እና ‘ዘ ሩም’፣ ‘የአፍሪካ ሊደርሽፕ አካዳሚ’ ፣ ‘የአፍሪካ ሊደርሽፕ ዩኒቨርሲቲ’ እና ‘አንዚሻ ሽልማት ፋውንዴሽን’ የተሰኙትን ተቋማትን በመሰረተውና ከ15 ዓመታት በላይ በርካታ ወጣቶችን በመምረጥ፣ በማብቃት እና በማበልጸግ በሚታወቀው ‘የአፍሪካን ሊደርሽፕ ግሩፕ’ ለእናንተ ቀርቧል።
All ALX learners are invited to join The ROOM Fellowship community where you will have access to a global network of resources, job opportunities, and ongoing career support.
ፕሮግራማችሁን በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቃችሁ በኋላ የኤ.ኤል.ኤክስ ፌሎውሺፕ ማህበረሰብን እንድትቀላቀሉ ትጋበዛላችሁ። ይህን ማህበረሰብ በመቀላቀል ዓለም አቀፍ የሆኑ መረጃዎችን፣ የስራ እድሎችን እና ቀጣይነት ያለው የሙያ ድጋፍን የሚያገኙበት መዳረሻ ይኖርዎታል።
Attending the in-person hubs is a benefit of the ALX learning experience. The in-person co-working spaces are designed to provide accountability, peer support, and the opportunity for face-to-face interaction and networking. This is intended to boost productivity and help individuals achieve their goals.
ኤል.ኤክስን ለየት ከሚያረጉት ነገሮች አንዱ የቴክ ማዕከላቱ ናቸው፡፡ እነዚህ ማዕከላት ስልጠናዎቻችንን በአካል ተገኝተው ለመከታተል ለሚፈልጉ ሰልጣኞች ክፍት ሲሆኑ፣የተከፈቱበትም አላማ ተጠያቂነት ለመስነጽ፣ የአቻ ድጋፍን ለማጠናከር እና የፊት-ለፊት መስተጋብር እና ትስስር እድልን ለማሰፋት ናቸው። ይህ ውጤታማነትን ለማሳደግ እና ግለሰቦች ግባቸውን እንዲያሳኩ ለመርዳት የታሰበ ነው።
Please ask LEA our Learning Experience Assistant for more information and answers to any additional questions. In addition, you can also get in touch with the ALX Ethiopia team via [email protected] or by visiting one of our two Tech Hubs located at Lideta and Hahahulet Mazoria.
ለተጨማሪ መረጃ እና ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት እባክዎ LEA ተብላ የተሰየመችውን የኦንላይን ረዳታችንን ይጠይቁ። በተጨማሪም የኤ.ኤል.ኤክስ ኢትዮጵያን ቡድን በ[email protected] ኢሜል ወይም ልደታ እና ሃያሁለት ማዞሪያ የሚገኙትን የስልጠና ማእከላችንን በመጎብኘት ማግኘት ትችላላችሁ።