Frequently Asked Questions

Quick answers to questions you may have

Please ask LEA our Learning Experience Assistant for more information and answers to any additional questions. In addition, you can also get in touch with the ALX Ethiopia team via [email protected] or by visiting one of our two Tech Hubs located at Lideta and Hahahulet Mazoria.

ለተጨማሪ መረጃ እና ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት እባክዎ LEA ተብላ የተሰየመችውን የኦንላይን ረዳታችንን ይጠይቁ። በተጨማሪም የኤ.ኤል.ኤክስ ኢትዮጵያን ቡድን በ[email protected] ኢሜል ወይም ልደታ እና ሃያሁለት ማዞሪያ የሚገኙትን የስልጠና ማእከላችንን በመጎብኘት ማግኘት ትችላላችሁ።

ALX offers job-ready training in the tech fields employers need most. ALX, in partnership with The ROOM, is brought to you by the organisation that leads African Leadership Academy, African Leadership University, and Anzisha Prize Foundation.

ኤ.ኤል.ኤክስ በስራ ቀጣሪዎች ዘንድ በእጅጉ የሚፈለጉ እና ለሥራ ዝግጁ የሚያደርጉ የቴክኖሎጂ ክህሎቶች ላይ ሥልጠና ይሰጣል። ‘ኤ.ኤል.ኤክስ’ እና ‘ዘ ሩም’፣ ‘የአፍሪካ ሊደርሽፕ አካዳሚ’ ፣ ‘የአፍሪካ ሊደርሽፕ ዩኒቨርሲቲ’ እና ‘አንዚሻ ሽልማት ፋውንዴሽን’ የተሰኙትን ተቋማትን በመሰረተውና ከ15 ዓመታት በላይ በርካታ ወጣቶችን በመምረጥ፣ በማብቃት እና በማበልጸግ በሚታወቀው ‘የአፍሪካን ሊደርሽፕ ግሩፕ’ ለእናንተ ቀርቧል።

The low-cost, one-time administration fee helps ALX as we continue to grow our robust online and in-person infrastructure for learners. Our city Hubs can continue to provide learners with access to state-of-the-art tech and infrastructure, providing a space for collaboration and study that is unmatched. We can also maintain our online portal to make it easier for students to access our vast tech community. The administration fee helps us keep our online portal, modern infrastructure, and career network up and running.

የክወና ክፍያው ዋና አላማ ስልጠናን የማጠናቀቅ ቁርጠኝነት ማስነጽ፣ እንዲሁም የፕሪሚየም ፕሮግራማችን ዘመናዊ የመሠረተ ልማት አውታሮችን መጠቀም ለማስቻል ነው። ከዚህ የአንድ ጊዜ ክፍያ ውጪ፣ የቴክኖሎጂ ከህሎት ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ባለን ቁርጠኝነት መሰረት፣ ሌሎች ወጪዎች እንደበፊቱ ሙሉ በሙሉ ስፖንሰር ይደረጋሉ።

Attending the in-person hubs is a benefit of the ALX learning experience. The in-person co-working spaces are designed to provide accountability, peer support, and the opportunity for face-to-face interaction and networking. This is intended to boost productivity and help individuals achieve their goals.

ኤ.ኤል.ኤክስን ለየት ከሚያረጉት ነገሮች አንዱ የቴክ ማዕከላቱ ናቸው፡፡ እነዚህ ማዕከላት ስልጠናዎቻችንን በአካል ተገኝተው ለመከታተል ለሚፈልጉ ሰልጣኞች ክፍት ሲሆኑ፣የተከፈቱበትም አላማ ተጠያቂነት ለመስነጽ፣ የአቻ ድጋፍን ለማጠናከር እና የፊት-ለፊት መስተጋብር እና ትስስር እድልን ለማሰፋት ናቸው። ይህ ውጤታማነትን ለማሳደግ እና ግለሰቦች ግባቸውን እንዲያሳኩ ለመርዳት የታሰበ ነው።

Our partnership with the Mastercard Foundation means that we can offer eligible African learners sponsored access to our world-class training programmes.If you meet our eligibility criteria and can successfully motivate for the programme of your choice to be fully sponsored, you will not be required to pay the full programme costs, which range from $7,500 USD to $49,000 USD for African students. You will need to pay the one-off administration fee to successfully enroll in the programme, however.

For non-sponsored learners, they must pay the full cost of their training programme plus the admin fee in order to successfully enroll.

ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር ያለን የጠበቀ ትብብር፣ ብቁ ለየሆኑ አፍሪካውያን ተማሪዎች ደረጃውን የጠበቀ ዓለም አቀፍ የሥልጠና ፕሮግራሞችን ሙሉ በሙሉ ስፖንሰር በማድረግ እንድንሰጥ ያስችለናል ። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ትውልድ ያላቸው አመልካቾች ኤ.ኤል.ኤክስን የብቃት መስፈርት ካሟሉ፣ በመረጡት ፕሮግራም ሙሉ በሙሉ ስፖንሰር መደረግ ይችላሉ። ይህም ማለት ከ 7,500 እስከ 49,000 የዩ.ኤስ.ዶላር ድረስ ያለውን ሙሉ የፕሮግራም ወጪ መክፈል አይጠበቅባቸውም። ነገር ግን ፕሮግራሙን ተመዝገበው የመመዘኛ ፈተና ካለፉ የአንድ ጊዜ የክወና ክፍያ ይጠየቃሉ።

ስፖንሰር ያልተደረጉ ተማሪዎች፣ በፕሮግራሙ ለመሳተፍ የስልጠናውን ሙሉ ወጪ መክፈል ይጠበቅባቸዋል።

The perfect programme for you really depends on your own interests. Our Tech Lite programmes are a great starting point to figure out your next career move. If you’re interested in coding and building websites, Intro to Software Engineering might be for you. For those interested in manipulating large data sets or working with customer data, Data Analytics or Salesforce might be a good choice.

የፕሮግራሙ አመራረጥ እንደ ሰዉ ፍላጎት ሊለያይ ይችላል፣. የኤ.ኤል.ኤክስ ቴክ ላይት ፕሮግራሞቻችን የቀጣይ የስራ አቅጣጫችሁን ለማወቅ ጥሩ መነሻ ናቸው። ኮድ ማድረግ ወይም ዌብሳይት መገንባት ከፈለጋችሁ፣ ‘ኢንትሮ ቱ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ’ ለአናንተ ሊሆን ይችላል። ትላልቅ የዳታ ስብስቦችን ማቀናበር ወይም ከደንበኛ ዳታ ጋር መስራት ፍላጎት ካላችሁ፣ ዳታ አናሊቲክስ ወይም ሴልስፎርስ ጥሩ ምርጫ ሊሆን ይችላል።

By enrolling in one of our programmes, you gain access to a world of opportunity. This includes access to our local Tech Hubs situated in 8 cities across the African continent. There, you can attend lectures and masterclasses, network with other tech professionals, and co-work in a state-of-the-art space. After completing your course, you will still be able to access these perks, as you will automatically be part of the ALX Fellowship, which helps learners further their career after completing their programme.

የኤ.ኤል.ኤክስ ፕሮግራሞቻችን ውስጥ በመቀላቀል የተላያዩ ጥቅሞችን ታገኛላችሁ። በ 8 የአፍሪካ አህጉር ከተሞች ውስጥ የሚገኙትን የቴክ ማዕከሎቻችንን በማንኛውም ጊዜ መጠቀም ትችላላችሁ፣ በተጨማሪም በእነዚህ ማዕከላቶች ውስጥ የተለያዩ ኘሮግራሞችን ማዘጋጀትና መከታተል ትችላላችሁ። ሰልጠናችሁንም ካጠናቀቃችሁ በኋላ የኤ.ኤል.ኤክስ ፌሎውሺፕ አካል ስለምትሆኑ በማዕከሎቻችን ውስጥ በሚደረጉት ማንኛውም ኘሮግራም ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

Our Tech Lite programmes are designed for absolute beginners. Our Intro to Software Engineering programme, for example, will teach you the basics of coding and programming, starting from the ground up. All Tech Lite programmes are beginner-friendly and do not require any previous tech knowledge.

የቴክ ላይት ፕሮግራሞቻችን ለጀማሪዎች የተነደፉ ናቸው። ለምሳሌ የኢንትሮ ቱ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፕሮግራማችን ኮዲንግ እና ፕሮግራሚንግን ከመሰረቱ ጀምሮ ያስተምራል። ሁሉም የቴክ ላይት ፕሮግራሞች ለጀማሪዎች ተስማሚ ሲሆኑ ከዚህ ቀደም ምንም የቴክኖሎጂ እውቀት የሌላቸው ተማሪዎች ለመቀላቀል ይችላሉ።

After completing our Tech Lite programmes, you will receive a certificate from our issuing partner. Upon successful completion of AWS Cloud Computing, you will receive a Cloud Practitioner certificate, issued by Amazon Web Services. After completing the Salesforce Administrator programme, you will receive a Salesforce Administrator certificate directly from Salesforce. ExploreAI will also issue you a Data certificate after you successfully complete the Data Analytics programme. Last, on completion of Intro to Software Engineering, you will receive a certificate of completion from ALX.

የቴክ ላይት ፕሮግራሞቻችንን ካጠናቀቃችሁ በኋላ፣ ከአጋሮቻችን የምስክር ወረቀት ታገኛላችሁ። ኤ.ደብልዩ.ኤስ ክላውድ ኮምፑቲንግ በተሳካ ሁኔታ ስታጠናቅቁ ከአማዞን ዌብ ሰርቪስ የክላውድ ፕራክቲሽነር ሰርተፍኬት ይሰጣችኋል። የሴልስፎርስ አድሚንስትሬተር ፕሮግራም ከጨረሳችሁ በኋላ የሴልስፎርስ አድሚንስትሬተር ሰርተፍኬት በቀጥታ ከሴልስፎርስ ይደርሳችኋል። ዴታ አናሊቲክስ ፕሮግራሙን በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቃችሁ በኋላ ከኤክፕሎር.ኤ.አይ የዴታ ሰርተፍኬት ይሰጣችኋል። የኢንትሮ ቱ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፕሮግራም ሲያጠናቅቁ ፣ ከኤ.ኤል.ኤክስ የማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ይደርሳችኋል።

Our various programmes require different time commitments to complete. Our Tech Lite programmes are designed specifically to cater to learners who might have other commitments – like school or a job – to tend to. So long as you are dedicated to the programme, you can make it work.

Additionally, there are no live lectures or classes to attend. Instead, programmes consist of recorded lectures, chats in online forums, and milestone-led coursework. This means that you can choose to learn at your own pace and a time that suits your schedule best.

ፕሮግራሞቻችን የጊዜ ቁርጠኝነትን የሚጠይቁ ቢሆኑም፣ የቴክ ላይት ፕሮግራሞቻችን የተነደፉት ትምህርት ቤት ወይም ስራ ላይ ያሉ ተማሪዎችን ታሳቢ በማድረግነው። ለፕሮግራሙ ቁርጠኝነት እስካለ ድረስ፣ ፕሮግራሙን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቅ ይቻላል።
በተጨማሪም፣ ሰለጠናው የሚሰጠው ሙሉ በሙሉ በኦነላይን ሲሆን ምንም አይነት በአካል የሚሰጡ ፕሮግራሞች የሉም። ፕሮግራሞቹ የተቀዳ ንግግሮችን፣ በኦንላይን መድረኮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እና ቀነ ገደብ ያላቸው የኮርስ ስራዎችን ያቀፉ ናቸው። ይህ ማለት በራስ ጊዜ እና ፍጥነት መማር ይቻላል።

By using the ALXAfrica website, you agree to the website privacy policy and the use of cookies.

Accept